Amharic | Real Talk with Ruthie
Ruta Araya Rasu
Overview
Episodes
Details
ውይይቶችን ለማንቃት አስተያየቶችን ለመስጠት እና በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች እና ዕለታዊ ዜናዎች ላይ አመለካከቶችን ለመጋራት |A place to give opinions to enable discussions and share perspectives on different type of subject and daily news. Amharic Ethiopia Habesha አማርኛ ኢትዮጵያ
Recent Episodes
FEB 2, 2021
S1E6-ይቅር ባይነት
ይቅርታ በመጠየቅ እና ይቅርታ በማድረግ የምናገኛቸው በረከት እና ፈውስ ምን እና ምን እና ምን ናቸው
49 MIN
JAN 4, 2021
S1E5-ከስሜታዊነት ወደላቀ የሀሳብ ሰውነት መሸጋገር
ስሜታዊ ከመሆን ይልቅ ምክንያታዊ መሆን ፣ ከሌሎች እና ከራሳችን ጋር ያለንን ግንኙነቶች ሁሉ ሊያድንልን ይችላል
31 MIN
JAN 2, 2021
S1E3-ወሰን
በሰዎች ግንኙነት ውስጥ ወሰን ምን እንደሆነ እና በህብረተሰባችን ውስጥ ድንበሮችን ለማስከበር እንዴት መስራት እንዳለብን እና እንዲሁም የሰዎችን ድንበር እንዴት እንደምናከብር የሚያመላክት ፕሮግራም
48 MIN
DEC 27, 2020
S1E4-የምንገነባው ቤት የምንኖርበት ይሁን
ነገን ስናባርር ዛሬ እያመለጠን ነው :: ለቁሳዊ ነገሮች ስንሮጥ በህይወት አንክሰር : ስልጣን ያለን በዛሬ በአሁን ላይ ነው ::
22 MIN
DEC 13, 2020
S1E2-ራስን መውደድ እና ልግስና
ራስን መውደድ እና ልግስና ፣ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እና እሱን ለማግኘት?
21 MIN
See all episodes